ለሁሉም የኮሌጁ ማህበረሰብ በሙሉ የE-School systemን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንገኛለን ስለዚህ ስትመዘገቡ በተላከላቹህ email እና password እየገባቹህ መረጃቹህን በ akic.aatvetb.edu.et ላይ እየገባቹህ ማየት ትችላላችሁ። በተጨማሪም digital library ለይ ስለ ሲስተም አጠቃቀም ማኑዋሎች ስላሉ መጠቀም ትችላላቹሀ።የሚላክላችሁን
email እና password እንዳይጠፋባችሁ ጥንቃቄ አድርጎ።