Announcement ዜና ሹመት

ዜና ሹመት

14th July, 2025

ዜና ሹመት

 ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የውጤት ተኮር ስልጠናና ተቋማት አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።

መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with